Duration 36:42

የአቻ ግፊቲን መቋቋም | | አስመሳይ ጓደኛ ሲጋለጥ | | ለምን ሰው ሱስ ውስጥ ይገባል | | ራዲካል ት/ት ቤት 2

278 817 watched
0
8.1 K
Published 1 Jan 2022

መጀመርያ የራስህ ወዳጅ ሁን።አንተ ያንተ ወዳጅ ስትሆን ላንተ የሚሆኑ ጓደኞችን ታገኛለህ።በብዛት የዚህ ምድር ወዳጅነት የማስመሰል ነው።በዚህ በሚፈተን የአማስመሰል ዘመን እውነተኛ ወዳጅ ማግኘት ባትችል እውነተኛ ወዳጅ ሁን።አቻዎችህ መጥፎ ነገር እንድታደርግ ሊገፋፉ ይችላሉ።ነገር ግን ካልፈቀድክላቸው በስተቀር ግን ባንተ ላይ ስልጣን የላቸው።አትስማቸው።ባንተ ህይወት ውስጥ ስልጣን አትስጣቸው። ~ አሰልጣኙ ማንያዘዋል እሸቱ ነው - እሁድ ታህሳስ 24 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት - ሰኞ ታህሳስ 25 ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት - ቦሌ በአለም ሲኒማ አእምሮዎን ይገንቡ - መግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ - ትኬቱ በእለቱ በር ላይ ይሸጣል!! - መክፈል ለማትችሉ 10 ስዎች ስፖንሰር እናደርጋለንአ በውስጥ መስመር አናግሩን - ለበለጠ መረጃ በ0944363431 ደውሉ

Category

Show more

Comments - 497