Duration 19:59

[አዲስ አዋጅ ለ3 ቀን ታዟል ] አስደንጋጭ ደብዳቤ ለቅዱስ ሲኖዶስ

46 203 watched
0
1.3 K
Published 15 Dec 2021

ይህ መረጃ ከዛሬ አይለፍ ውድ የግዜ ቲዩብ ቤተሰቦች ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ አስደንጋጭ ደብዳቤ ራሳቸውን ዓለም ዓቀፍ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማህበረ ካህናት ብለው ከሚጠሩት ማህበር ተልኳል፤ ይህ በኛ ዘመን መሆኑ እጅግ ያሳዝናል ሙሉ ደብዳቤያቸው በእጃችን ገብቷል አስደንጋጩ ብሎም እጅግ አሳዛኙ ደብዳቤ ምን ይኾን የሚለው ይህን ለታሪክም ማድመጥ ስለሚገባን በጥሞና ትከታተሉን ዘንድ ደግሞ ግብዣችን ነው በሌላ መረጃ ደግሞ ታላቅ አዋጅ ለ3 ቀን ታውጇል አዋጁ ምንድ ነው የት ነው የታዘዘው የሚለውን እን

Category

Show more

Comments - 196